Category: Uncategorized

  • ኢትዮ ቴሌኮም የመጀመሪያ የCRBT ሽልማቶች ሸለመ

    ኢትዮ ቴሌኮም የመጀመሪያ የCRBT ሽልማቶች ሸለመ

    image source:crtb.et

    በመጀመሪያው ዙር የጥሪ ማሳመሪያ ደንበኛ 
    የስማርት ቴሌቪዥን ተሸላሚ እድለኛ ከነቀምቴ ቴሌቪዥኑን ተረከበ!
    ምን ይሄ ብቻ!
    እስካሁን ድረስ 1 ስማርት ስልክ፣ 1,276 የድምጽ ጥቅል ፣526 የዳታ ጥቅል፣ 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው የ5000 ብር ሽልማት ለዕድለኞች አበርክተናል፤ በማበርከት ላይ ነን፡፡
    በዛሬው ዕለትም በዘመናዊ ሲስተም የ2ኛ ዙር የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት የተከናወነ ሲሆን የባለሶስት እግር ተሸከርካሪ፣ የስማርት ቲቪ እና ስማርት ስልክ አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡
    አሁንም ወደ 822 ወይም *822# በመደወል አልያም በ www.crbt.et ለአገልግሎቱ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች እንደገዙ ከ 645 ለሚደርስዎት ጥያቄ ትክክለኛ ምላሽ በመስጠት የመኪና፣ የባለሶስት እግር ተሸከርካሪና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ዕድልዎን ይሞክሩ!
    #ጥሪ_ማሳመሪያ_ጥሪት_ያተርፋል!
    #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

    Source:crbt.et

  • Popular songs by Ferhanovich

    Popular songs by Ferhanovich

    Here are two popular videos by Ferhanovich on Youtube:

CRBT4All